43 ከዚያም ሳኦል ዮናታንን፣ “እስቲ ያደረግኸውን ንገረኝ” አለው።ዮናታንም፣ “በዘንጌ ጫፍ ጥቂት ማር ቀምሻለሁ፤ እነሆ፤ ለመሞት ዝግጁ ነኝ” አለው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 14
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 14:43