24 ከዚያም ሳኦል ሳሙኤልን እንዲህ አለው፤ “ኀጢአት ሠርቻለሁ፤ የእግዚአብሔርን ትእዛዝና የአንተን መመሪያ ጥሻለሁ፤ ሕዝቡን ፈርቼ ስለ ነበር፣ የጠየቁኝን ታዝዣለሁ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 15
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 15:24