1 ሳሙኤል 15:26 NASV

26 ሳሙኤል ግን፣ “ከአንተ ጋር አልመለስም፤ አንተ የእግዚአብሔርን ቃል ንቀሃል፤ እግዚአብሔርም በእስራኤል ላይ ንጉሥ እንዳትሆን ንቆሃል” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 15:26