1 ሳሙኤል 15:35 NASV

35 ሳሙኤል ለሳኦል ቢያለቅስለትም እንኳ እስከ ሞተበት ዕለት ድረስ ዳግመኛ ሊያየው አልሄደም፤ እግዚአብሔርም ሳኦልን በእስራኤል ላይ በማንገሡ ተጸጸተ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 15:35