1 ሳሙኤል 15:9 NASV

9 ነገር ግን ሳኦልና ሰራዊቱ አጋግን፣ ምርጥ ምርጡን በግና የቀንድ ከብት፣ የሰባውን ጥጃና ጠቦት፣ መልካም የሆነውን ሁሉ ሳይገድሉ ተውት። እነዚህን ፈጽመው ለማጥፋት ፈቃደኞች አልነበሩም፤ ነገር ግን የተናቀውንና የማይጠቅመውን ሁሉ አጠፉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 15:9