1 ሳሙኤል 16:16 NASV

16 እንግዲህ በገና መደርደር የሚችል ሰው እንዲፈልጉ፣ ጌታችን በፊቱ የሚቆሙትን አገልጋዮቹን ይዘዝ፤ ከዚያም ከእግዚአብሔር የታዘዘው ክፉ መንፈስ ባንተ ላይ በሚመጣ ጊዜ በገና ይደረድርልሃል፤ ደኅናም ትሆናለህ።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 16:16