51 ዳዊት ሮጦ በላዩ ላይ ቆመ፤ ከዚያም የፍልስጥኤማዊውን ሰይፍ ከሰገባው መዞ አወጣው፤ እርሱንም ከገደለው በኋላ ራሱን በሰይፍ ቈረጠው።ፍልስጥኤማውያንም ጀግናቸው መሞቱን ባዩ ጊዜ ሸሹ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 17
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 17:51