1 ሳሙኤል 17:54 NASV

54 ዳዊትም የፍልስጥኤማዊውን ራስ ይዞ ወደ ኢየሩሳሌም አመጣው፤ ነገር ግን የፍልስጥኤማዊውን የጦር መሣሪያዎች በራሱ ድንኳን ውስጥ አስቀመጠ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 17:54