1 ሳሙኤል 18:23 NASV

23 እነርሱም ይህንኑ ለዳዊት ደግመው ነገሩት፤ ዳዊት ግን “ለመሆኑ የንጉሥ አማች መሆንን እስከዚህ ትንሽ ነገር አድርጋችሁ ትቈጥራላችሁን? እኔ አንድ ምስኪን ድኻና እምብዛም የማልታወቅ ሰው ነኝ” አላቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 18:23