1 ሳሙኤል 18:25 NASV

25 ሳኦል፣ “ዳዊትን፣ ‘ንጉሡስ ለልጅቱ ካንተ የሚፈልገው ጥሎሽ ጠላቶቹን ለመበቀል የመቶ ፍልስጥኤማውያንን ሸለፈት እንጂ ሌላ አይደለም ብላችሁ ንገሩት’ ” አላቸው። ሳኦል ይህን ያቀደው ዳዊት በፍልስጥኤማውያን እጅ እንዲወድቅ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 18:25