1 ሳሙኤል 18:27 NASV

27 ዳዊትና አብረውት የነበሩት ሰዎቹ ሄደው ሁለት መቶ ፍልስጥኤማውያንን ገደሉ፤ ለንጉሡ ዐማች ይሆን ዘንድ፣ ሸለፈታቸውን አምጥቶ በቊጥራቸው ልክ ለንጉሡ አቀረበ፤ ከዚያም ሳኦል ልጁን ሜልኮልን ለዳዊት ዳረለት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 18:27