1 ሳሙኤል 18:6 NASV

6 ዳዊት ፍልስጥኤማዊውን ከገደለ በኋላ፣ ሰዎቹ ወደየቤታቸው በሚመለሱበት ጊዜ፣ ሴቶች ከበሮና መሰንቆ ይዘው እየዘፈኑ፣ እየጨፈሩና እልል እያሉ ንጉሥ ሳኦልን ለመቀበል ከእስራኤል ከተሞች ሁሉ ወጡ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 18:6