1 ሳሙኤል 19:10 NASV

10 ሳኦልም ከግድግዳው ጋር ሊያጣብቀው ጦሩን ወረወረበት፤ ነገር ግን ዳዊት ዘወር በማለቱ ሳኦል የወረወረው ጦር በግድግዳው ላይ ተሰካ። በዚያች ሌሊት ዳዊት ሸሽቶ አመለጠ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 19:10