20 ስለዚህ ዳዊትን እንዲይዙ ሰዎችን ላከ፤ ይሁን እንጂ፣ የነቢያትም ጉባኤ በሳሙኤል መሪነት ትንቢት ሲናገሩ ባዩ ጊዜ፣ የእግዚአብሔር መንፈስ በሳኦል ሰዎች ላይ ወረደ፤ እነርሱም እንደዚሁ ትንቢት ተናገሩ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 19
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 19:20