1 ሳሙኤል 19:7 NASV

7 ስለዚህም ዮናታን ዳዊትን ጠርቶ የተባባሉትን ሁሉ ነገረው፤ ወደ ሳኦልም አመጣው፤ ዳዊትም እንደ ቀድሞው በፊቱ ቆመ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 19:7