1 ሳሙኤል 2:22 NASV

22 በዚህ ጊዜ ዔሊ እጅግ አርጅቶ ነበር፤ ልጆቹም በመላው እስራኤል ያደርጉ የነበረውን፣ በመገናኛውም ድንኳን ደጃፍ ከሚያገለግሉ ሴቶች ጋር ዝሙት መፈጸማቸውን ሰማ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 2:22