1 ሳሙኤል 2:27 NASV

27 በዚህ ጊዜ አንድ የእግዚአብሔር ሰው ወደ ዔሊ መጥቶ እንዲህ አለው፤ “እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ‘የአባትህ ቤት በግብፅ ምድር በፈርዖን እጅ በነበረ ጊዜ ራሴን ገለጥሁለት?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 2:27