1 ሳሙኤል 2:35 NASV

35 እንደ ልቤና እንደ አሳቤ የሚያገለግል የታመነ ካህን ለራሴ አስነሣለሁ፤ ቤቱን አጽንቼ አቆማለሁ፣ እርሱም በቀባሁት ፊት ለዘላለም ያገለግላል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 2:35