1 ሳሙኤል 20:27 NASV

27 በማግስቱም፣ ወር በገባ በሁለተኛው ቀን የዳዊት መቀመጫ ባዶ ነበር፤ ከዚያም ሳኦል ልጁን ዮናታንን፣ “የእሴይ ልጅ ትናንትናም፣ ዛሬም ግብር ላይ ያልተገኘው ለምንድን ነው?” ሲል ጠየቀው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 20:27