1 ሳሙኤል 20:41 NASV

41 ልጁ ከሄደ በኋላ፣ ዳዊት ከድንጋዩ በስተ ደቡብ ከተደበቀበት ቦታ ወጥቶ በዮናታን ፊት ሦስት ጊዜ በምድር ላይ ተደፍቶ ሰገደለት፤ ከዚያም ተሳሳሙ፤ ተላቀሱም፤ በይበልጥ ያለቀሰው ግን ዳዊት ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 20:41