1 ሳሙኤል 20:8 NASV

8 አንተ ግን፤ ለአገልጋይህ በጎነትን አሳይ፣ ከአገልጋይህ ጋር በእግዚአብሔር ፊት ቃል ኪዳን ገብታችኋልና። እኔ በደለኛ ከሆንሁ፣ አንተው ራስህ ግደለኝ፤ ለምንስ ለአባትህ አሳልፈህ ትሰጠኛለህ!”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 20:8