1 ሳሙኤል 21:13 NASV

13 ስለዚህ በፊታቸው አእምሮውን እንደሳተ ሰው ሆነ፤ በያዙትም ጊዜ የከተማዪቱን ቅጥሮች እየቦጫጨረ፣ ልጋጉንም በጢሙ ላይ እያዝረበረበ እንደ እብድ ሆነ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 21:13