1 ሳሙኤል 21:2 NASV

2 ዳዊት፣ ካህኑን አቢሜሌክን እንዲህ አለው፤ “ንጉሡ፣ ‘ስለ ላክሁህ ነገርና ስለ ሰጠሁህ መመሪያ ማንም ሰው ምንም ነገር አይወቅ’ ብሎ አዞኛል። ሰዎቼንም የት እንደምንገናኝ ነግሬያቸዋለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 21:2