1 ሳሙኤል 22:14 NASV

14 አቢሜሌክም ለንጉሡ እንዲህ ሲል መለሰ፤ “የንጉሥ ዐማች፣ የክብር ዘቦችህ አዛዥና በቤተ ሰብህ ዘንድ እጅግ የተከበረው ዳዊትን የመሰለ ታማኝ ከአገልጋዮችህ ሁሉ ማን አለ?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 22:14