1 ሳሙኤል 22:19 NASV

19 የካህናቱንም ከተማ ኖብን በሰይፍ መታት፣ በዚያ የሚኖሩትንም ወንዶችንና ሴቶችን፣ ልጆችንና ጡት የሚጠቡ ሕፃናትን፣ እንዲሁም በሬዎችንና አህያዎችን፣ በጎችንም ሁሉ በሰይፍ ስለት ፈጃቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 22:19