1 ሳሙኤል 22:22 NASV

22 ዳዊትም አብያታርን እንዲህ አለው፤ “ያን ዕለት ኤዶማዊው ዶይቅ እዚያ ስለ ነበር፣ ነገሩን በትክክል ለሳኦል እንደሚናገር አውቄአለሁ፤ ለመላው የአባትህ ቤተ ሰብ ዕልቂት ተጠያቂው እኔ ነኝ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 22:22