7 ሳኦልም እንዲህ አላቸው፤ “እናንት የብንያም ሰዎች ስሙ! በውኑ የእሴይ ልጅ ዕርሻና የወይን ቦታ ለሁላችሁ ይሰጣችኋልን? ሁላችሁንስ ሻለቆችና የመቶ አለቆች ያደርጋችኋልን?
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 22
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 22:7