1 ሳሙኤል 23:13 NASV

13 ስለዚህ ዳዊትና ስድስት መቶ የሚሆኑ ሰዎቹ ከቅዒላ ተነሥተው መሄድ ወደሚችሉበት ቦታ ሁሉ ሄዱ፤ ዳዊት ከቅዒላ መሸሹን በሰማ ጊዜ፣ ሳኦል ወደዚያ መሄዱን ተወ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 23:13