1 ሳሙኤል 23:25 NASV

25 ሳኦልና ሰዎቹም ዳዊትን ሊፈልጉት ሄዱ፤ እርሱም ይህን በሰማ ጊዜ፣ ወደ ዐለቱ ወርዶ በማዖን ምድረ በዳ ተቀመጠ። ሳኦልም ይህን እንደ ሰማ፣ ዳዊትን በማሳደድ ወደ ማዖን ምድረ በዳ ዘልቆ ገባ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 23:25