1 ሳሙኤል 24:16 NASV

16 ዳዊት ይህን ተናግሮ ሲያበቃ ሳኦል፣ “ልጄ ዳዊት ሆይ፤ ይህ የአንተ ድምፅ ነውን?” ሲል ጠየቀው፤ ጮኾም አለቀሰ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 24

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 24:16