1 ሳሙኤል 24:3 NASV

3 ሳኦልም በመንገድ ዳር ወዳለው ወደ አንድ የበጎች ማደሪያ በደረሰ ጊዜ፣ ዋሻ አግኝቶ ወገቡን ሊሞክር ወደዚያ ገባ። ዳዊትና ሰዎቹም ከዋሻው በውስጠኛው ቦታ ተቀምጠው ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 24

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 24:3