1 ሳሙኤል 24:6 NASV

6 ለሰዎቹም፣ “እግዚአብሔር በቀባው በጌታዬ ላይ እንዲህ ያለውን ነገር ከማድረግና እግዚአብሔር የቀባው ስለ ሆነም እጄን በእርሱ ላይ ከማንሣት እግዚአብሔር ይጠብቀኝ” አላቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 24

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 24:6