1 ሳሙኤል 25:1 NASV

1 ሳሙኤልም ሞተ፤ እስራኤል ሁሉ ተሰብስበው አለቀሱለት፤ አርማቴም ባለው ቤቱም ቀበሩት።ከዚያም ዳዊት ተነሥቶ ወደ ማዖን ምድረ በዳ ወረደ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 25

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 25:1