1 ሳሙኤል 25:21 NASV

21 ዳዊትም እንዲህ ብሎ ነበር፤ “ምንም ነገር እንዳይጠፋበት የዚህን ሰው ሀብት በምድረ በዳ ያን ያህል መጠበቄ ለካ በከንቱ ኖሮአል፤ ደግ በሠራሁ ይኸው ክፉ መለሰልኝ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 25

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 25:21