1 ሳሙኤል 25:29 NASV

29 ማንም ሰው ሕይወትህን ለማጥፋት ቢያሳድድህ እንኳ፣ የጌታዬ ሕይወት በሕያዋን አንድነት እስራት ውስጥ በአምላክህ በእግዚአብሔር ዘንድ በሰላም ትጠበቃለች፤ የጠላቶችህን ሕይወት ግን፣ እንደ ወንጭፍ ድንጋይ ይወነጭፋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 25

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 25:29