1 ሳሙኤል 25:3 NASV

3 የሰውየው ስም ናባል፣ የሚስቱም ስም አቢግያ ነበረ። እርሷም አስተዋይና ውብ ነበረች፤ ባሏ ግን ባለጌና ምግባረ ብልሹ ሰው ነበረ፤ እርሱም ከካሌብ ወገን ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 25

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 25:3