1 ሳሙኤል 25:31 NASV

31 ጌታዬ የምታዝንበት ምክንያት ወይም የኅሊና ጸጸት አይኖርህም፤ በከንቱ ያፈሰስኸውም ደም ሆነ በገዛ እጅህ የተበቀልኸው የለምና። እግዚአብሔር በጎ ነገር ባደረገልህ ጊዜ እኔን አገልጋይህን አስበኝ።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 25

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 25:31