1 ሳሙኤል 25:7 NASV

7 “በዚህ ጊዜ በጎች እንደምትሸልት ሰምቻለሁ፤ እረኞችህ ከእኛ ጋር በነበሩበት ጊዜ፣ ያደረስንባቸው ጒዳት የለም፤ ቀርሜሎስ በነበሩበት ጊዜ ሁሉ፣ የጠፋባቸው አንዳች ነገር አልነበረም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 25

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 25:7