1 ሳሙኤል 26:3 NASV

3 ሳኦልም በየሴሞን ትይዩ በሚገኘው በኤኬላ ኰረብታ ላይ በመንገድ ዳር ሰፈረ፤ ዳዊት ግን በምድረ በዳ ነበር። ዳዊትም ሳኦል እዚያ ድረስ እንደ ተከተለው ባወቀ ጊዜ፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 26

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 26:3