1 ሳሙኤል 28:12 NASV

12 ሴትዮዋም ሳሙኤልን ባየችው ጊዜ በታላቅ ድምፅ ጮኽች፤ ሳኦልንም፣ “አንተ ሳኦል ሆነህ ሳለ፣ ለምን አታለልኸኝ?” አለችው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 28

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 28:12