1 ሳሙኤል 28:14 NASV

14 እርሱም፣ “መልኩ ምን ይመስላል?” ሲል ጠየቃት።እርሷም፣ “ካባ የለበሰ አንድ ሽማግሌ ሰው እየወጣ ነው” አለችው።ሳኦልም ሴትዮዋ ያየችው ሳሙኤል መሆኑን ዐወቀ፤ በመሬትም ላይ ተደፍቶ እጅ ነሣ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 28

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 28:14