1 ሳሙኤል 28:3 NASV

3 በዚህ ጊዜ ሳሙኤል ሞቶ ነበር፤ እስራኤላውያንም ሁሉ በገዛ ከተማው በአርማቴም አልቅሰው ቀበሩት። ሳኦል ሙታን ሳቢዎችንና መናፍስት ጠሪዎችን ከምድሪቱ አባሮአቸው ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 28

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 28:3