1 ሳሙኤል 28:9 NASV

9 ሴትዮዋ ግን፣ “እነሆ፤ ሳኦል ሙታን ሳቢዎችንና መናፍስት ጠሪዎችን ከምድሪቱ እንዴት እንዳጠፋና ያደረገባቸውን ታውቃለህ፤ ታዲያ፣ ታስገድለኝ ዘንድ በሕይወቴ ላይ ወጥመድ የዘረጋኸው ለምንድን ነው?” አለችው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 28

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 28:9