1 ሳሙኤል 29:10 NASV

10 አሁንም አብረውህ ከመጡት ከጌታህ አገልጋዮች ጋር ማለዳ ተነሡ፤ በጥዋት ፀሓይ እንደ ወጣችም ሂዱ” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 29

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 29:10