1 ሳሙኤል 29:8 NASV

8 ዳዊትም፣ “ለመሆኑ ምን አደረግሁ? እዚህ ከመጣሁበት ዕለት ጀምሮ እስካሁን ድረስ፣ በአገልጋይህ ላይ ምን አገኘህበት? ታዲያ፣ ከንጉሡ ከጌታዬ ጠላቶች ጋር የማልዋጋው ስለምንድን ነው?” ብሎ ጠየቀው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 29

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 29:8