1 ሳሙኤል 3:1 NASV

1 ብላቴናው ሳሙኤል ከዔሊ በታች ሆኖ እግዚአብሔርን ያገለግል ነበር። በዚያም ዘመን የእግዚአብሔር ቃል ብርቅ ነበረ፤ ራእይም አይታይም ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 3:1