1 ሳሙኤል 3:8 NASV

8 እግዚአብሔር ሳሙኤልን ለሦስተኛ ጊዜ ጠራው፤ አሁንም ሳሙኤል ተነሥቶ ወደ ዔሊ በመሄድ፣ “እነሆኝ የጠራኸኝ” አለው።ዔሊ በዚህ ጊዜ ብላቴናውን ይጠራ የነ በረው እግዚአብሔር መሆኑን ተረዳ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 3:8