1 ሳሙኤል 30:12 NASV

12 እንደዚሁም የበለስ ጥፍጥፍ ቍራሽና ሁለት ደረቅ የወይን ዘለላዎች ሰጡት። ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት ምንም እህል ስላልበላ፣ ውሃም ስላልጠጣ ይህን ከበላ በኋላ ነፍሱ ተመለሰች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 30

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 30:12