1 ሳሙኤል 30:16 NASV

16 ዳዊትን ወደ ታች መርቶ ባደረሰው ጊዜም፣ ወራሪዎቹ ከፍልስጥኤማውያንና ከይሁዳ ምድር ከወሰዱት ታላቅ ምርኮ የተነሣ በየቦታው ተበታትነው ይበሉ፣ ይጠጡና ይዘፍኑ፣ ይጨፍሩም ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 30

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 30:16