1 ሳሙኤል 30:20 NASV

20 እንዲሁም ዳዊት የበጉን፣ የፍየሉንና የላሙን መንጋ ሁሉ ወሰደ፤ ሰዎቹም “ይህ የዳዊት ምርኮ ነው” እያሉ መንጋውን ከሌሎች ከብቶች ፊት ለፊት ይነዱ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 30

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 30:20